×

Warning

JUser: :_load: Unable to load user with ID: 42
Sunday, 13 November 2011 21:09

መሬት መሬት ሲያይ Featured

Rate this item
(0 votes)

ርዕሰ አንቀጽ

መሬት መሬት ሲያይ

አምስት ብር መንገድ ላይ ወድቆ ያገኘ አንድ ወጣት፣ ሌላም አገኝ እንደሆን ብሎ መሬት መሬቱን ሲያይ ረጅም ዓመታት አሳለፈ። በዓመታቱ መካከል ይኸው ወጣት ብዙ ነገር ለቃቀመ። ሃያ ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ አሥራ ስድስት አዝራሮችን፣ ሃምሳ አራት ሺህ አንድ መቶ ሰባ ሁለት የማስታወቂያ መርፌ ቁልፎችን እና አሥራ ሁለት ሳንቲም ለቀመ። ወፍራም መቀነት የማያስታግሰው የወገብ ህመምና ንፉግነትን አተረፈ። መሬት መሬት ሲያይ፣ አንድም ቀን ቀና ብሎ የማለዳ ፀሐይ ጮራዋን ስትፈነጥቅ ወይም የወዳጆቹን ፈገግታ ሆነ የአበቦችን ፍካታ ሳያይ ኖረ። መሬት መሬት እያዩ መጓዝ ኪሳራው የከፋ ነው። ምድር ላይ መኖር የራሱ ግዴታ ቢኖርበትም፣ ከምድር ጋር እንዲህ መቆራኘት፣ ማንነትን እና አቅጣጫን ማሳቱ አይቀርም።  

Read 1314644 times Last modified on Thursday, 17 November 2011 17:19

220992 comments

  • Comment Link Web Friday, 12 December 2025 23:55 posted by Web

    Loved the tone and clarity.

  • Comment Link Web Friday, 12 December 2025 23:54 posted by Web

    High-quality writing, bravo!

  • Comment Link Web Friday, 12 December 2025 23:53 posted by Web

    I learned a lot from this!

  • Comment Link 부산출장마사지 Friday, 12 December 2025 23:52 posted by 부산출장마사지

    부산출장마사지는 '부산출장안마' 또는 '부산홈타이' 등으로도
    불리며, 고객이 계신 곳으로 전문 테라피스트가 직접
    찾아가 마사지를 제공하는 서비스입니다.

  • Comment Link 부산출장마사지 Friday, 12 December 2025 23:52 posted by 부산출장마사지

    부산출장마사지는 '부산출장안마' 또는 '부산홈타이' 등으로도
    불리며, 고객이 계신 곳으로 전문 테라피스트가 직접
    찾아가 마사지를 제공하는 서비스입니다.

  • Comment Link Web Friday, 12 December 2025 23:51 posted by Web

    Clear, helpful, and well written.

  • Comment Link 부산출장마사지 Friday, 12 December 2025 23:51 posted by 부산출장마사지

    부산출장마사지는 '부산출장안마' 또는 '부산홈타이' 등으로도
    불리며, 고객이 계신 곳으로 전문 테라피스트가 직접
    찾아가 마사지를 제공하는 서비스입니다.

  • Comment Link 부산출장마사지 Friday, 12 December 2025 23:51 posted by 부산출장마사지

    부산출장마사지는 '부산출장안마' 또는 '부산홈타이' 등으로도
    불리며, 고객이 계신 곳으로 전문 테라피스트가 직접
    찾아가 마사지를 제공하는 서비스입니다.

  • Comment Link Web Friday, 12 December 2025 23:49 posted by Web

    So clear and well-organized.

  • Comment Link Web Friday, 12 December 2025 23:48 posted by Web

    So clear and well-organized.

Leave a comment

Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.