ርዕሰ አንቀጽ
መሬት መሬት ሲያይ
አምስት ብር መንገድ ላይ ወድቆ ያገኘ አንድ ወጣት፣ ሌላም አገኝ እንደሆን ብሎ መሬት መሬቱን ሲያይ ረጅም ዓመታት አሳለፈ። በዓመታቱ መካከል ይኸው ወጣት ብዙ ነገር ለቃቀመ። ሃያ ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ አሥራ ስድስት አዝራሮችን፣ ሃምሳ አራት ሺህ አንድ መቶ ሰባ ሁለት የማስታወቂያ መርፌ ቁልፎችን እና አሥራ ሁለት ሳንቲም ለቀመ። ወፍራም መቀነት የማያስታግሰው የወገብ ህመምና ንፉግነትን አተረፈ። መሬት መሬት ሲያይ፣ አንድም ቀን ቀና ብሎ የማለዳ ፀሐይ ጮራዋን ስትፈነጥቅ ወይም የወዳጆቹን ፈገግታ ሆነ የአበቦችን ፍካታ ሳያይ ኖረ። መሬት መሬት እያዩ መጓዝ ኪሳራው የከፋ ነው። ምድር ላይ መኖር የራሱ ግዴታ ቢኖርበትም፣ ከምድር ጋር እንዲህ መቆራኘት፣ ማንነትን እና አቅጣጫን ማሳቱ አይቀርም።
Latest from
253046 comments
-
Comment Link
Wednesday, 01 April 2026 11:32
posted by laonlinerel
-
Comment Link
Wednesday, 01 April 2026 11:29
posted by Vivod iz zapoya na domy _qvpa
наркологический стационар vyvod-iz-zapoya-na-domu-voronezh.ru .
-
Comment Link
Wednesday, 01 April 2026 11:28
posted by Vivod iz zapoya v Krasnodare_xbmn
быстрый анонимный вывод из запоя на дому быстрый анонимный вывод из запоя на дому .
-
Comment Link
Wednesday, 01 April 2026 11:27
posted by auxiliary radio communication system company
What's up to every body, it's my first pay a
visit of this blog; this website contains awesome and actually fine material in favor of
visitors. -
Comment Link
Wednesday, 01 April 2026 11:26
posted by mostbet_vsEr
mostbet android telefon uchun mostbet android telefon uchun
-
Comment Link
Wednesday, 01 April 2026 11:26
posted by Vivod iz zapoya na domy _xlSi
вывод из запоя на дому вывод из запоя на дому .
-
Comment Link
Wednesday, 01 April 2026 11:24
posted by 1win_gpMt
1win payment methods https://1win60278.help/
-
Comment Link
Wednesday, 01 April 2026 11:23
posted by qvonlinelzs
-
Comment Link
Wednesday, 01 April 2026 11:21
posted by glonlinetju
-
Comment Link
Wednesday, 01 April 2026 11:21
posted by custom Aleph Beit Yarmulke
Appreciate the recommendation. Will try it out.
Leave a comment
Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.