ርዕሰ አንቀጽ
መሬት መሬት ሲያይ
አምስት ብር መንገድ ላይ ወድቆ ያገኘ አንድ ወጣት፣ ሌላም አገኝ እንደሆን ብሎ መሬት መሬቱን ሲያይ ረጅም ዓመታት አሳለፈ። በዓመታቱ መካከል ይኸው ወጣት ብዙ ነገር ለቃቀመ። ሃያ ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ አሥራ ስድስት አዝራሮችን፣ ሃምሳ አራት ሺህ አንድ መቶ ሰባ ሁለት የማስታወቂያ መርፌ ቁልፎችን እና አሥራ ሁለት ሳንቲም ለቀመ። ወፍራም መቀነት የማያስታግሰው የወገብ ህመምና ንፉግነትን አተረፈ። መሬት መሬት ሲያይ፣ አንድም ቀን ቀና ብሎ የማለዳ ፀሐይ ጮራዋን ስትፈነጥቅ ወይም የወዳጆቹን ፈገግታ ሆነ የአበቦችን ፍካታ ሳያይ ኖረ። መሬት መሬት እያዩ መጓዝ ኪሳራው የከፋ ነው። ምድር ላይ መኖር የራሱ ግዴታ ቢኖርበትም፣ ከምድር ጋር እንዲህ መቆራኘት፣ ማንነትን እና አቅጣጫን ማሳቱ አይቀርም።
Latest from
279228 comments
-
Comment Link
Thursday, 16 July 2026 04:03
posted by online casino auszahlung über giropay
casino lübeck online
-
Comment Link
Thursday, 16 July 2026 04:01
posted by Mejores Paginas De Apuestas Deportivas
numero de casas de apuestas en madrid
-
Comment Link
Thursday, 16 July 2026 03:49
posted by mejores apps apuestas
que es el impuesto a las apuestas
-
Comment Link
Thursday, 16 July 2026 03:44
posted by 여기여
여기여는 필요한 웹사이트 주소와 링크 정보를 빠르게 확인할 수 있도록 돕는 주소모음 가이드입니다.
최신 링크, 사이트순위, 이용 팁까지 한눈에 확인하세요. -
Comment Link
Thursday, 16 July 2026 03:25
posted by situs slot Thailand
whoah this blog is excellent i like reading your posts.
Stay up the great work! You understand, lots of
persons are searching around for this info, you
could aid them greatly. -
Comment Link
Thursday, 16 July 2026 03:19
posted by mejores casas de apuestas en colombia
apuestas villarreal liverpool
-
Comment Link
Thursday, 16 July 2026 03:11
posted by comparador cuotas de apuestas
apuestas para ganar siempre
-
Comment Link
Thursday, 16 July 2026 02:30
posted by canadian overnight pharmacy
-
Comment Link
Thursday, 16 July 2026 02:20
posted by Www.Lesteticagandesa.com
beste wettanbieter test betrugstest
-
Comment Link
Thursday, 16 July 2026 01:40
posted by Techxa airmatic near me
It's an amazing article in favor of all the web people; they will take advantage from it I am sure.
Leave a comment
Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.